ከሁሉ የምትበልጥ ሰባተኛዪቱም ሥርዐት እንዲህ ናት፤ በእርሱ ዘንድ ይከብሩና ዋጋ ያገኙ ዘንድ ያላቸው በሕይወት ሳሉ የተገዙለትን ፊቱን ያዩ ዘንድ የሚቸኩሉ ስለ ሆነ ሳያፍሩ በብዙ ደስታ ተማምነው በግልጥ ይመካሉና።