አራተኛዪቱም ሥርዐት እንዲህ ናት፥ መላእክት እየጠበቋቸው ብዙ ደስታ ባለባቸው ማደሪያዎቻቸው ከዛሬ ጀምሮ የሚያርፉትን ዕረፍትና የሚቈያቸውን ክብር ያያሉና።