ሦስተኛዪቱም ሥርዐት እንዲህ ናት፥ በሕይወት ሳሉ በሃይማኖት የተቀበሉትን ሕጉን እንደ ጠበቁ የፈጠራቸው ምስክር ይሆንላቸዋልና።