በኖረበት ዘመን ሁሉ ያስተማራቸው የልዑልን ሕግ ይፈጽሙ ዘንድ መከራቸውን ታግሠው ሁልጊዜ በድካም ለእግዚአብሔር ተገዝተውለታልና።