መልአኩም መለሰልኝ፤ እንዲህም አለኝ፥ “ልዑል ይህን ዓለም፥ አዳምንና ከእርሱ የተወለዱትንም ሁሉ በፈጠራቸው ጊዜ ቍርጥ ፍርድንና ቅጣቱን አስቀድሞ አዘጋጀ።