የሚጠብቃቸው ቍርጥ ፍርድ ስለሌለ፥ ፍርድንም ገሃነምንም ስለማያውቁት፥ ከሞቱም በኋላ መነሣትን ተስፋ ስለማያደርጉ እነርሱ ከእኛ እጅግ ይሻላሉና።