ከዚህም ያሳተን፥ ወደ ጥፋትም የመራን፥ ወደ ሞት ጎዳናና ወደ ጥፋት መንገድም የወሰደን፥ ከዛሬ ጀምሮ ከእኛ ሕይወትን ያራቃት፥ ክፉ ልቡና በእኛ ጸንትዋልና። ይህም በተወለዱ ሁሉ ላይ ነው እንጂ በጥቂቶች ብቻ አይደለም።”