“ያንጊዜም ልዑል ከሙታን የተነሡ አሕዛብን፦ ‘እነሆ እዩ፤ የካዳችሁትም ማን እንደ ሆነ ዕወቁ፤ ያልተገዛችሁ ለማን ነው? የናቃችሁትስ የማንን ትእዛዝ ነው?” ይላቸዋል።