ምድርም የተቀበሩባትን ሰዎች ትመልሳለች፤ መሬትም በውስጡ ያረፉትን ሰዎች ይመልሳል፤ ከዚህም በኋላ አብያተ ነፍስ በውስጣቸው የተቀመጡ ነፍሳትን ይመልሳሉ።