“እኔ የነገርሁህ ምልክት የሚገለጥበት ወራት እነሆ፥ ይመጣልና፥ ዛሬ የምትታይ ከተማ ታልፋለች፤ ዛሬ የተሰወረች ምድርም ትገለጻለች።