እርሱም መለሰልኝ እንዲህም አለኝ፥ “ስለ ጠየቅኸኝ ምልክትስ ከብዙ በጥቂቱ መንገር ይቻለኛል፤ ስለ ሕይወትህ ግን እነግርህ ዘንድ አልተላክሁም፤ እኔም አላውቀውም።