እኒህ በአሦር ንጉሥ በስልምናሶር ዘመን ካገራቸው የተማረኩ፥ እርሱም በመንግሥቱ የማረካቸው፥ በወንዙ ማዶም ያኖራቸው ዘጠኙ ነገድና የነገድ እኩሌታ ናቸው፤ ተመልሰውም ሌላ ሆኑ።