በእነዚያ ወራቶች ያን መከራ የሚያዩት እነዚያ የሚቀሩት ናቸው፤ ያም መከራ የሚያገኛቸውንና በልዑል ዘንድ ሃይማኖትና በጎ ምግባር፥ ጽናትም ያላቸውን እርሱ ራሱ ይጠብቃቸዋል።