ብዙ ሰዎችም ወደ እርሱ መጡ፤ ከእነርሱም ደስ ያላቸው ነበሩ፤ ከእነርሱም ያዘኑ ነበሩ፤ ከእነርሱም እስረኞች ነበሩ። ከዚህ በኋላ ይህ ሁሉ በደረሰብኝ ጊዜ ደንግጬ ነቃሁ፤ ወደ ልዑልም ጸለይሁ።