የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ዕዝራ ሱቱ​ኤል 12:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሊገ​ድ​ሉት በከ​በ​ቡት በእ​ነ​ዚያ በብ​ዙ​ዎች ላይም ወረደ፤ ከዐ​መ​ዳ​ቸው ትቢ​ያና ከቃ​ጠ​ሏ​ቸው ጢስ በቀር ከእ​ነ​ርሱ የተ​ረፈ እስ​ከ​ማ​ይ​ኖር ድረስ ሁሉ​ንም አቃ​ጠ​ላ​ቸው። ከዚ​ህም በኋላ ደን​ግጬ ነቃሁ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ዕዝራ ሱቱ​ኤል 12:11
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች