እኔ ግን መልአኩ እንዳዘዘኝ በዚያ ቦታ በምድረ በዳው ውስጥ ሰባት ቀን ተቀመጥሁ፤ ከምድረ በዳ ፍሬ ብቻም ተመገብሁ፤ በእነዚያም በሰባቱ ቀኖች ከምድረ በዳው ቅጠል በላሁ።