ከዚህም በኋላ ከእኔ ተለይቶ ሄደ፤ እኒያ ሰባት ቀኖች እንዳለፉ፥ እኔም ወደ ከተማ እንዳልገባሁ ሰዎች ሁሉ በሰሙ ጊዜ፥ ሕዝቡ ሁሉ ትንሹም ትልቁም ተሰብስበው ወደ እኔ መጡ፤ እንዲህም አሉኝ፦