ልዑል ለኋላ ዘመን የጠበቀው፥ ከዳዊትም ወገን የሚወለደው ነው፤ መጥቶም ኀጢአታቸውን ይነግራቸዋል፤ ስለበደላቸውም ይዘልፋቸዋል፤ በፊታቸውም ፍዳቸውን ይገልጥባቸዋል።