ትርጓሜው እንደዚህ ነው፤ ስምንቱ ነገሥታት በእርስዋ ይነግሣሉ፤ ዘመናቸውም የከፋ፥ ወራታቸውም ያጠረ ይሆናል፤ ከእነርሱ ሁለቱ ግን በዘመናቸው መካከል ፈጥነው ይጠፋሉ።