የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




1 ቆሮንቶስ 3:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከመ​ካ​ከ​ላ​ችሁ፥ “እኔ የጳ​ው​ሎስ ነኝ” የሚል አለና፤ ሌላ​ውም፥ “እኔ የአ​ጵ​ሎስ ነኝ” ቢል እና​ንተ ሥጋ​ው​ያን መሆ​ና​ችሁ አይ​ደ​ለ​ምን?

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ምክንያቱም አንዱ፣ “እኔ የጳውሎስ ነኝ”፣ ሌላው ደግሞ፣ “እኔ የአጵሎስ ነኝ” ቢል፣ ሥጋ ለባሽ ብቻ መሆናችሁ አይደለምን?

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አንዱ “እኔ የጳውሎስ ነኝ፤” ሌላው ደግሞ “እኔ የአጵሎስ ነኝ፤” ቢል ሰዎች ብቻ መሆናችሁ አይደለምን?

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

አንዱ “እኔ የጳውሎስ ነኝ” ሌላው ደግሞ “እኔ የአጵሎስ ነኝ” ሲል ተራ የዓለም ሰዎች ብቻ መሆናችሁ አይደለምን?

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

አንዱ፦ እኔ የጳውሎስ ነኝ፥ ሁለተኛውም፦ እኔ የአጵሎስ ነኝ ቢል ሰዎች ብቻ መሆናችሁ አይደለምን?

ምዕራፉን ተመልከት



1 ቆሮንቶስ 3:4
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

እነሆ፥ እርስ በር​ሳ​ችሁ፥ “እኔ የጳ​ው​ሎስ ነኝ፤ እኔ የአ​ጵ​ሎስ ነኝ፤ እኔ የኬፋ ነኝ፤ እኔ የክ​ር​ስ​ቶስ ነኝ” የም​ት​ሉ​ትን እነ​ግ​ራ​ች​ኋ​ለሁ።


በሥ​ጋዊ ሕግም ትኖ​ራ​ላ​ች​ሁና እርስ በር​ሳ​ችሁ የም​ት​ቃ​ኑና የም​ት​ከ​ራ​ከሩ ከሆነ ግን ሥጋ​ው​ያን መሆ​ና​ችሁ አይ​ደ​ለ​ምን? እንደ ሰው ልማ​ድስ የም​ት​ኖሩ መሆ​ና​ችሁ አይ​ደ​ለ​ምን?


ወን​ድ​ሞ​ቻ​ችን ሆይ! እኔም፥ አጵ​ሎ​ስም ብን​ሆን መከራ የተ​ቀ​በ​ል​ነው ስለ እና​ንተ ነው፤ እና​ንተ እን​ድ​ት​ማሩ፥ ከመ​ጻ​ሕ​ፍት ቃልም ወጥ​ታ​ችሁ በወ​ን​ድ​ሞ​ቻ​ችሁ ላይ እን​ዳ​ት​ታ​በዩ ነው።


ወን​ድ​ሞ​ቻ​ችን ሆይ፥ ያስ​ተ​ማ​ር​ኋ​ችሁ ወን​ጌል ስለ ሰው እን​ዳ​ይ​ደለ አስ​ታ​ው​ቃ​ች​ኋ​ለሁ።