እስራኤላውያን ግን ድል ነሡአቸው፤ ከአርኖን ወንዝ አንሥቶ በስተሰሜን እስከ ዐሞናውያን ወሰን ማለትም እስከ ያቦቅ ወንዝ ድረስ የሚገኘውን ግዛት ያዙ፤ ይሁን እንጂ የዐሞናውያን ወሰን በብርቱ የተጠበቀ በመሆኑ ወደዚያ አልገቡም።
መዝሙር 135:10 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ብዙ የአሕዛብ መንግሥታትን ደመሰሰ፤ ኀያላን ነገሥታትንም ገደለ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ብዙ ሕዝቦችን መታ፤ ኀያላን ነገሥታትንም ገደለ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ብዙ አሕዛብን መታ፥ ብርቱዎችንም ነገሥታት ገደለ። የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከበኵራቸው ጋር ግብፅን የገደለ፥ ምሕረቱ ለዘለዓለም ነውና፤ |
እስራኤላውያን ግን ድል ነሡአቸው፤ ከአርኖን ወንዝ አንሥቶ በስተሰሜን እስከ ዐሞናውያን ወሰን ማለትም እስከ ያቦቅ ወንዝ ድረስ የሚገኘውን ግዛት ያዙ፤ ይሁን እንጂ የዐሞናውያን ወሰን በብርቱ የተጠበቀ በመሆኑ ወደዚያ አልገቡም።