ኤርምያስ 41:4 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በማግስቱም ገዳልያ መሞቱን ማንም ሳያውቅ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ጎዶልያስ በተገደለ ማግስት፣ ማንም ስለ ሁኔታው ከማወቁ በፊት፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከጎዶልያስ መገደል በኋላ ማንም ሳያውቅ በሁለተኛው ቀን የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) እስማኤል ማንም ሳያውቅ ጎዶልያስን ከገደለ በኋላ በሁለተኛው ቀን እንዲህ ሆነ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ጎዶልያስን ከገደለ በኋላ ማንም ሳያውቅ በሁለተኛው ቀን |
ከሴኬም፥ ከሴሎና ከሰማርያ ሰማኒያ ሰዎች በድንገት መጡ፤ እነርሱም በሐዘን ጢማቸውን ላጭተው፥ ልብሳቸውን ቀደው፥ ፊታቸውን ነጭተው ነበር፤ ለቤተ መቅደስም መባ የሚያቀርቡትን እህልና ዕጣን ይዘው ነበር፤
ዳዊት ወንድንም ሆነ ሴትን ወደ ጋት ሳያመጣ ሁሉንም ገደለ። ይህንንም ያደረገው ዳዊት ይህንንና ይህንን አደረገ ብለው እንዳይነግሩበት ነው። በፍልስጥኤም አገር በኖረበት ዘመን ሁሉ ይህን የማድረግ ልማድ ነበረው።