አንድ ፍጹም ከሰዎች መካከል ቢኖር እንኳን፥ ያንተ የሆነችውን ጥበብ ካላገኘ ቁጥሩ ከከንቱዎች ነው።
“ከሰው ልጆችም ፍጹም የሆነ ሰው ቢኖር፥ በአንተ ዘንድም የምትገኝ ጥበብ ከእርሱ ብትርቅ እርሱ እንደ ኢምንት በሆነ ነበር።