አንተ ጥበብን ባትሰጥ፥ ቅዱስ መንፈስህንም ባትልክ ኖሮ፥ ማን ፈቅድህን ሊያውቅ ይችል ነበር?
አንተ ጥበብን የሰጠኸው፥ ቅዱስ መንፈስህንም ወደ እርሱ ከላይ የላክህለት ሰው ካልሆነ በቀር ምክርህን ማን ዐወቀ?