የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 8:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ነገር ግን ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ጥበብን ማግኘት እንደማይቻል በመረዳቴ፥ ጥበብ የማን ስጣታ እንደ ሆነች መረዳቱ ራሱ የማስተዋል ምልክት ነው። ወደ ጌታ ጸለይሁ፥ ተማፀንሁት፥ ከልቤም እንዲህ አልሁ፦

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እር​ሷን ካል​ሰ​ጠኝ በቀር እን​ደ​ማ​ላ​ገ​ኛት በዐ​ወ​ቅሁ ጊዜ ይህ ምክር ከጥ​በብ ሆነ፤ የማን ስጦ​ታም እንደ ሆነች ዐውቅ ዘንድ ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ጸለ​ይሁ፥ ለመ​ን​ሁ​ትም።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 8:21
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች