የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 8:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ይህን ሁሉ አሰላስልሁ፤ ሕያውነት ከጥበብ ጋር በዝምድና መኖሯን፤

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ይህ​ንም በራሴ ሳስብ ኖርሁ፤ ከኀ​ጢ​አ​ትም መን​ጻት እን​ደ​ማ​ይ​ቻ​ለኝ ዐውቄ በል​ቡ​ናዬ በእ​ር​ስዋ እተ​ጋ​ለሁ፤ የጥ​በብ ዝም​ድ​ናዋ ሕያ​ው​ነት ነውና።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 8:17
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች