የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 18:2 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በፊት ለደረሰባቸው በደል፥ የበቀል ጉዳት ባለማድረሳቸው አመሰገኗቸው። ስላለፈው ጥላቻቸውም ይቅርታ ለመኗቸው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እነ​ዚያ የሚ​ወ​ዷ​ቸ​ውን ይደ​በ​ድ​ቧ​ቸው ነበ​ርና፤ የተ​በ​ደ​ሉ​ት​ንም መከራ ስለ አጸ​ኑ​ባ​ቸው እርስ በር​ሳ​ቸው ይመ​ሰ​ጋ​ገኑ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 18:2
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች