የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 18:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ኃያሉ ቃልህ ከንጉሣዊው ዙፋን እንዳትጠፋ በተፈረደባት መሬት እምብርት ላይ እንደ ጨካኝ ጦረኛ ከሰማይ ዘሎ ወረደ። የማያወላውለውን ትእዛዝህን እንደ ሰላ ሠይፍ ይዞ በመውረድ፥

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሁሉን የሚ​ችል ቃልህ እንደ ድል አድ​ራ​ጊና ጦረኛ ሆኖ፥ ከሰ​ማ​ያት ከዙ​ፋ​ንህ ውስጥ ወደ ጥፋት ምድር መካ​ከል ወረደ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 18:15
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች