የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 18:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በአንድ ዓይነት ሞት በመመታታቸው ለቍጥር የሚታክቱ ሬሳዎች ነበሯቸው። ቀሪዎቹም ሊቀብሯቸው አልቻሉም፤ የፍሬዎቻቸው አበባዎች ባንድ ጊዜ ረግፈውባቸዋልና።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሁሉም በአ​ን​ድ​ነት በአ​ንድ አም​ሳል ሞቱ፤ ቍጥር የሌ​ላ​ቸው የሞቱ ሰዎች በድ​ኖ​ችም ነበሩ። በአ​ን​ዲት ሰዓት የከ​በ​ረች ፍጥ​ረ​ታ​ቸው ፈጽማ ስለ ጠፋች ሕያ​ዋን የሞ​ቱ​ትን ሰዎች ይቀ​ብ​ሯ​ቸው ዘንድ አል​ቻ​ሉ​ምና።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 18:12
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች