የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 16:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አንተን አናውቅም ያሉ ከሐዲዎች፥ በጠንካራው ክንድህ ተመቱ፤ ያልተለመደ ዝናብና በረዶ ወረደባቸው፤ የማያባራ ዶፍ አጥለቀለቃቸው፤ እሳትም በላቸው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዝን​ጉ​ዎች እን​ዲ​ክ​ዱህ ባወ​ቅህ ጊዜ በክ​ን​ድህ ኀይል ተቀ​ሠፉ፤ በልዩ ዝና​ምና በረድ፥ ያለ ምሕ​ረ​ትና ያለ መገ​ታት በወ​ረደ በሰ​ማይ ሿሿቴ ጠፉ፥ በእ​ሳ​ትም አለቁ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 16:16
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች