የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 16:11 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አንድ ንድፊያ፥ ፈጥኖ ይድናል፤ ቃልህን ግን እንዳይዘነጉ ያደርጋቸዋል፤ በመርሳት ባሕር ሰጥመው ደግነትህ እንዳይጓደልባቸው ያነቃቃቸዋል።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሕግ​ህን ለማ​ሰብ ይህን ቀም​ሰ​ዋ​ልና፥ በጽኑ ዝን​ጋ​ዔም እን​ዳ​ይ​ወ​ድቁ፥ ተአ​ም​ራ​ት​ህ​ንም ከማ​ሰብ ወጥ​ተው በሌላ ሥራና መከራ እን​ዳ​ይ​ወ​ድቁ ፈጥ​ነው ዳኑ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 16:11
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች