የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 14:6 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ትዕቢተኞቹ ግዙፋን በጠፉበት በጥንት ዘመን፥ የዓለም ተስፋ በመርከብ ተጠለለ፤ በእጅህም እየተመራ የአዲሱን ትውልድ ዘር ለመጪው ዘመን አቆየ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ቀድ​ሞም ትዕ​ቢ​ተ​ኞች ረዓ​ይት በጠፉ ጊዜ የዓ​ለም ተስፋ በመ​ር​ከብ ተጭ​ኖና ተጠ​ግቶ ዳነ፥ በእ​ጅ​ህም ተመ​ርቶ የሰ​ውን ዘርዕ ለዓ​ለም አተ​ረፈ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 14:6
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች