የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 14:20 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሕዝቡም በምስሉ ውበት ተታልሎ እንደ ሰው ያከበረውን፥ እንደ አምላክ ያመልከው ጀመር።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በሥ​ራ​ውም መልክ ማማር ደስ ስላ​ላ​ቸው ብዙ ሰዎች በዚህ ተሳቡ፥ ከጥ​ቂት ቀን አስ​ቀ​ድሞ በት​ንሽ ክብር የነ​በረ ሰው​ንም ዛሬ እንደ አም​ላክ አደ​ረ​ጉት።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 14:20
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች