የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 14:15 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ያለ ዕድሜው በተቀጨ ልጅ ኀዘን የትናንቱን ሬሣ ዛሬ ያመለከዋል፤ ምሥጢሩንና ሥርዓቱንም ለወገኖቹ ያስተላልፋል።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ልጁ ሕፃን ሳለ ፈጥኖ በሞት ስለ ተነ​ጠቀ አባቱ ላንድ ልጁ ይጨ​ነ​ቅና ያለ​ቅስ ነበ​ርና፥ ቀድሞ ለሞ​ተው ልጁ ምስል ሠራ​ለት፥ ዛሬ ግን እንደ አም​ላክ አድ​ር​ገው አከ​በ​ሩት። ለኀ​ጢ​አት የተ​ገዙ ሰዎ​ችም በስ​ውር በዓል አደ​ረ​ጉ​ለት፥ የም​ሥ​ጢር መሥ​ዋ​ዕ​ት​ንም ሠዉ​ለት።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 14:15
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች