የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 13:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ራሱን መጠበቅ እንደማይችል በመረዳት፥ ምስል በመሆኑ ረዳት እንደሚያሻው ያውቅልና፤ እንዳይወድቅ በጥንቃቄ ያቆመዋል።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ምስል ነውና፥ የሚ​ረ​ዳ​ው​ንም ይፈ​ል​ጋ​ልና ራሱን መር​ዳት እን​ደ​ማ​ይ​ችል ዐውቆ እን​ዳ​ይ​ወ​ድ​ቅ​በት ይጠ​ነ​ቀ​ቃል።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 13:16
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች