ከሁሉም በላይ የምትወዳት ይህች መሬትም የእግዚአብሔርን ልጆች ታስተናግድ ዘንድ ፈቀድህ።
ይህም የእግዚአብሔር ልጆች ከሀገሩ ሁሉ በአንተ ዘንድ የከበረች ለእነርሱ የምትገባ ሀገርን ይይዙ ዘንድ ነው።