የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 12:27 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እነርሱን ያሰቃያቸው፥ አቤቱታቸውን ያቀረቡባቸው፥ አምላኮቻቸው ያደረጉአቸው እነኛው ፍጡራን፥ የቀጧቸውም እነርሱ መሆናቸውን በእውነተኛው ብርሃናቸው ተመልክተዋል፤ እስከ አሁን ድረስ አናውቅህም ያሉትን ጌታ እውነተኛው አምላክ እንደሆነ አወቁ፤ የመጨረሻውም ቅጣት በእነርሱ ላይ ወደቀ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አማ​ል​ክት እንደ ሆኑ ባሰ​ቧ​ቸው በእ​ነ​ዚህ በጣ​ዖ​ታቱ በተ​ፈ​ረ​ደ​ባ​ቸው ጊዜ ቀድሞ የካ​ዱ​ትን ያው​ቁ​ታል፥ ጻድቅ አም​ላክ እንደ ሆነም ያው​ቁ​ታል፤ ስለ​ዚ​ህም ፍጹም የፍ​ርድ ቅጣት ደረ​ሰ​ባ​ቸው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 12:27
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች