የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 12:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ስለዚህ በጠላቶቻችን ላይ ቅጣትህን ባለማክበድህ፥ እኛም በፍርዳችን ላይ ያንተን ደግነት እናስብ ዘንደ አስተማርኸን፤ ለፍርድም በቀረብን ጊዜ ምሕረትህን እንጠባበቃለን።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ስለ​ዚ​ህም በፈ​ረ​ድ​ህ​ባ​ቸው ጊዜ ቸር​ነ​ት​ህን እና​ስብ ዘንድ፥ እኛን እየ​መ​ከ​ርህ ጠላ​ቶ​ቻ​ች​ንን በብዙ ፍርድ ብዙ ጊዜ ትቀ​ጣ​ቸ​ዋ​ለህ፤ በፈ​ረ​ድ​ህ​ብ​ንም ጊዜ ይቅ​ር​ህ​ታን ተስፋ እና​ደ​ር​ጋ​ለን።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 12:22
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች