የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 12:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ምንም እንኳ እነርሱ በክፋት የተጠነሰሱ መሆናቸውን ብታውቅም፥ በተፈጥሮአቸው ክፉዎች ቢሆኑም፥

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ለእ​ነ​ዚህ የን​ስሓ ቦታ ሰጥ​ተህ ይህ ጥቂት በጥ​ቂት ይሆን ዘንድ ፈረ​ድህ፤ ይህ​ንም ማድ​ረ​ግህ አኗ​ኗ​ራ​ቸው ክፉ እንደ ሆነ፥ ክፋ​ታ​ቸ​ውም እጅግ እንደ በዛ፥ ዐሳ​ባ​ቸ​ውም ለዘ​ለ​ዓ​ለም እን​ደ​ማ​ይ​መ​ለስ ሳታ​ውቅ አይ​ደ​ለም።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 12:10
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች