የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 11:23 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አንተ ግን ሁሉን ቻይ በመሆንህ፥ ምሕረትህ ለሰዎች ሁሉ ነው፤ ሰዎች ቢበድሉም ይጸጸቱ ዘንድ ታልፋቸዋለህ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዓለሙ ሁሉ በፊ​ትህ እንደ ሚዛን ውል​ብ​ል​ቢት ነውና፥ በማ​ለ​ዳም በም​ድር ላይ እንደ ወረ​ደች እንደ ጠል ጠብታ ነውና።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 11:23
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች