የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 11:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በጭካኔያቸው ሊያጠፍዋቸው የሚችሉትን በአውሬዎች ብቻ ሳይሆን፥ በአስፈሪ መልካቸው ሊገድሏቸው የሚችሉትንም ቢሆን፥ በእነርሱ ላይ ማዝመት አንተን የሚሳንህ ሆኖ አይደለም።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ያም ባይ​ሆን ድን​ገት የተ​ፈ​ጠሩ የማ​ይ​ታ​ወቁ፥ የሚ​ያ​ላ​ል​ብና የሚ​ፋጅ እሳ​ትን የሚ​ተ​ነ​ፍሱ፥ ያም ባይ​ሆን የሚ​ከ​ረፋ የጢስ መዓ​ዛን የሚ​ተ​ነ​ፍሱ፥ ያም ባይ​ሆን ከክፉ ዓይ​ና​ቸው የእ​ሳት ፍን​ጣ​ሪን ቦግ ቦግ የሚ​ያ​ደ​ርጉ ቍጣን የተ​ሞሉ አው​ሬ​ዎ​ችን ላክ​ህ​ባ​ቸው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 11:19
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች