የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 11:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ቀደም ሲል ያዋረዱትንና ያላገጡበትን ሰው፥ ይህ ሁሉ ከሆነ በኋላ አደነቁት፤ ምክንያቱም በጻድቃኑ ላይ ከደረሰው እጅግ የተለየ የውሃ ጥም ስለ ደረሰባቸው ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በመ​ከ​ራ​ቸ​ውም በጎ ነገር እን​ዳ​ደ​ረ​ገ​ላ​ቸው በሰሙ ጊዜ እነ​ርሱ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የተ​ገኘ ደስታ አደ​ረ​ጉት።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 11:14
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች