ክፉዎች በጠፉ ጊዜ ጻድቁን ያዳነች እርሷ ናት፤ ስለ ክፋታቸው ምስክር ይሆን ዘንድ፥ ከነደደው መሬት፥
ይህቺ ከሚጠፉ ዝንጉዎች ሰዎች ለይታ ጻድቁን ልጅ አዳነች፥ በአምስቱ ከተሞችም ላይ እሳት በወረደች ጊዜ በመሸሽ አዳነችው።