ክፉው ሰው በተቆጣ ጊዜ ግን እርሷን ተዋት፤ በንዴት ወንደሙን በመግደሉ በጥፋት ላይ ወደቀ።
በደለኛና ግፈኛ ሰውም በቍጣው ከእርሷ በራቀ ጊዜ፥ ወንድሞቻቸውን ከሚገድሉ ሰዎች ጋር በመዓት ጠፋ።