ለተቀደሱ ሰዎች የልፋታቸውን ዋጋ ከፍላለች፤ በአስደናቂ መንገድም መራቻቸው፤ በቀን ተገን፤ በሌሊት የኮከብ ብርሃን ሆነችላቸው።
ለቅዱሳንም የድካማቸውን ዋጋ ሰጠቻቸው፥ የተደነቀ መንገድንም መራቻቸው፥ በቀንም ጥላ ሆነቻቸው፥ በሌሊትም ስለ ከዋክብት ብርሃን ፈንታ ብርሃን ሆና አበራችላቸው።