የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 10:14 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከጉድጓድ ውስጥ አብራው ገባች፤ በሰንሰለት በታሰረ ጊዜ አልተወችውም፤ በትረ መንግሥቱን እስኪጨብጥ፥ በጨቋኞችም ላይ ሥልጣንን እስኪያገኝ፥ ከጐኑ አልጠፋችም። በውሸት ያሙትን ሁሉ፥ ሐሰተኞች እንደ ሆኑ አግልጣለች፤ ዘላለማዊ ክብርንም አጐናጽፋዋለች።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በተ​በ​ረ​ታ​ቱ​በ​ትም ሰዎች ላይ ግዛ​ት​ንና የመ​ን​ግ​ሥ​ትን ሹመት እስ​ከ​ም​ታ​መ​ጣ​ለት ድረስ በታ​ሠ​ረ​በት አል​ተ​ለ​የ​ች​ውም። የና​ቁ​ት​ንና ያነ​ወ​ሩ​ት​ንም ሐሰ​ታ​ቸ​ውን ገለ​ጠ​ች​ባ​ቸው። የዘ​ለ​ዓ​ለ​ም​ንም ክብር ሰጠ​ችው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 10:14
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች