በተሸጠ ጊዜ ከጻድቁ ሰው አልራቀችም፤ ከኃጢአትም መንጥቃ አወጣችው።
ይሀቺ ጥበብ በተሸጠ ጊዜ ጻድቁን ሰው አልተለየችውም፤ ነገር ግን ወደ ጕድጓድ ከእርሱ ጋር ወረደች፥ ከኀጢአትም አዳነችው።