ዕውቀት ካላቸው ሰዎች ጋር ተነጋገር፤ ንግግሮችህ ሁሉ ስለ ልዑል እግዚአብሔር ሕግ ይሁን።
ጉዳይህም ከዐዋቂዎች ጋር ይሁን፤ ነገርህ ሁሉ በእግዚአብሔር ሕግ ይሁንልህ።