የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 8:9 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሽማግሌዎች የሚናገሩትን አታቀል፥ እርሱም የተማሩት ከአባቶቻቸው ነውና፤ ብልህነትንና በአስፈላጊውም ጊዜ መልስ የመስጠት ጥበብን የምትማረው ከነሱ ነው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የሽ​ማ​ግ​ሎ​ችን ምክ​ራ​ቸ​ውን ጠብቅ፤ እነ​ርሱ ከአ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ተም​ረ​ዋ​ልና አን​ተም ከእ​ነ​ርሱ ተማር፤ በኀ​ዘ​ን​ህም ጊዜ የም​ት​ና​ገ​ረ​ውን ታገ​ኛ​ለህ የም​ት​መ​ል​ሰ​ው​ንም ታው​ቃ​ለህ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 8:9
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች