የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 45:17 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ያዕቆብን ያስተምር፥ እሥራኤልንም በሕጉ ያሰለጥን ዘንድ፥ ትእዘዙን ሰጠው፥ ሕጉንም አስረከበው።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ትእ​ዛ​ዛ​ቱን ሰጠው፤ ለያ​ዕ​ቆብ ምስ​ክ​ሩን ያስ​ተ​ም​ረው፥ ለእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ሕጉን ያስ​ተ​ም​ረው ዘንድ ፍር​ድ​ንና ሥል​ጣ​ንን ሰጠው።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 45:17
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች